የለገዳዲ ቁጥር 2 የውሃ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ስምምነት ተፈረመ

860 ሺህ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የለገዳዲ ቁጥር 2 የውሃ ልማት ፕሮጀክት የግንባታ ስምምነት ተፈረመ፡፡…

የአንድ አመት ለውጡን የሚቃኝና የሚገመግም መጽሐፍ እየተዘጋጀ ነው

ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ የታዩ ሁሉን አቀፍ ለውጦችን የሚቃኝና የሚገመግም መጽሐፍ ከሶስት ወር በኋላ ይፋ ይሆናል፡፡…

የኦሮሚያና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከፍተኛ አመራሮች በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ምክክር አደረጉ

በምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የልዑካን ቡድን ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አመራሮች ጋር…

ጃፓን ለሠላም ማስከበር ማዕከል አቅም ግንባታ ፕሮጀክት የ729 ሺህ ዶላር ድጋፍ አደረገች

የጃፓን መንግሥት የመከላከያ ሠላም ማስከበር ማዕከል የዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ተቋም አቅም ግንባታ ፕሮጀክት የሚሆን 729…

በአካባቢ ላይ ተፅዕኖ አድርሰዋል በተባሉ ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደባቸዉ

በአካባቢ ላይ ተፅዕኖ አድርሰዋል የተባሉ ሁለት ፋብሪካዎች ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አካባቢ…

በከተሞች ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር ስራ አጥነትን እና ድህነትን ለመቀነስ እየተሰራ ነው

በከተሞች ለሚኖሩ ዜጎች ሰፊ የስራ እድል በመፍጠር ስራ አጥነትን እና ድህነትን ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን የፌደራል የከተሞች…