አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ የቻይና ቴን ጄን ከተማ የልዑካን ቡድን አባላትን በጽ/ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ

አዲስ አበባ, ጥቅምት 29 ቀን 2004 (ዋኢማ) – የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አባዱላ ገመዳ…

የፌዴራል ስርአት መተግበሩ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦችን አንድነት አጠናክሯል፣የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ

አዲስ አበባ, ጥቅምት 30 ቀን 2004 (ዋኢማ) -በኢትዮጵያ የፌዴራል ስርአት መተግበሩ የብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦችን እኩልነት፣አንድነትና ሰላም…

የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅዱ እንዲሳካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምቹ አካባቢያዊ እና አለም አቀፋዊ ሁኔታዎችን ለመፍጠር እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አባባ፣ ቅምት 29/2004 (ዋኢማ)– የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2004 በጀት አመት ውጤት ተኮር እቅድ ሶስት ቁልፍ…

በስኳር ህመም ሳቢያ የሚከሰተውን የዓይን ብርሃን ችግር ለመከላከል የሚያስችል ስልጠና እየተካሄደ ነው

  አዲስ አበባ ጥቅምት 27/2004/ዋኢማ/ – በስኳር ህመም ሳቢያ የሚከሰተውን የዓይን ችግር አስቀድሞ ለመከላከል በዓይን ህክምና…

በደቡብ ክልል ከ390 ሚልዮን በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ተሰጠ

  አዋሳ፤ ጥቅምት 27/2004/ዋኢማ/– በደቡብ ክልል ባለፉት ሶስት ወራት ከ390 ሚልዮን ብር የሚበልጥ ካፒታል ለተመዘገበባቸው 81…

ዶክተር ሽመልስ አዱኛ የሔነሪ ዱና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆኑ

አዲስ አበባ ጥቅምት 25/2004/ዋኢማ/– ለዶክተር ሽመልስ አዱኛ የሔነሪ ዱና ሜዳሊያ ተሸላሚ ሆነው መመረጣቸው ተገለፀ። ዓለም አቀፉ…