ጣሊያን በአዲስ አበባ እንዳይሰቀል የከለከለውን ባንዲራ ጀግናዉ አብዲሳ በሮም አዉለበለበው!

ፋሽስት በወረራ በረገጣት ምድር ለማየት የተፀየፋትን ሰንደቅ አርበኛዉ በሮም አደባባይ ተከላት! ደም የተከፈለላትን የነፃነት ምልክት ግራዚያኒ…