ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በአምስት ዘርፎች በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

የካቲት 5/2016 (አዲስ ዋልታ) ኢትዮጵያ እና ሩዋንዳ በአምስት ዘርፎች በትብብር ለመስራት የሚያስችላቸውን የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን…

ሬድዮ ባለውለታዬ ነው

ሬድዮ ከቤተሰብ፣ ከትምህርት ቤትና ከማህበረሰቤ የበለጠ ለዛሬው ማንነቴ መለወጥ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል። አባቴ እንደ ብዙዎቹ የአገራችን…

የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን ለነፃነት ሲሉ በጀግንነት የከፈሉትን መስዋእትነት የሚዘክር ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

የካቲት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊያን ለነፃነት ሲሉ በጀግንነት የከፈሉትን መስዋእትነት የሚዘክር መሆኑን ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ…

የዓድዋ መታሰቢያን ማርከስ የአባቶቻችን አጥንትና ደም ማርከስ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

የካቲት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) አሁን ባለው መንግስት ባለ አንዳንድ ቅሬታዎች የዓድዋን መታሰቢያ ማርከስ የአባቶቻችን አጥንትና ደም…

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ትላንትን ከዛሬ፤ ዛሬን ከነገ የሚያስተሳስር ድልድያችን ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የካቲት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) የዓድዋ ድል መታሰቢያ ትላንትን ከዛሬ፤ ዛሬን ከነገ የሚያስተሳስር ድልድያችን ነው ሲሉ የአዲስ…

ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀው ከፈቱ

የካቲት 3/2016 (አዲስ ዋልታ) ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ  የዓድዋ ድል መታሰቢያን መርቀው…