126 ኢትዮጵያውያን የባቡር አሽከርካሪዎች የብቃት ማረጋገጫ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20/2008 (ዋኢማ)-የአዲስ አበባ ቀላል ባቡርን የሚያሽከረክሩ 126 ሰልጣኝ ማስተሮች ተመርቀው የብቃት ማረጋገጫቸውን ትናንት…

የአውሮፓ ህብረት ለሲቪል ማህበራት ከ3 ነጥብ 7 ሚሊየን ዩሮ በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19/2008(ዋኢማ)-የአውሮፓ ህብረት የሲቪል ማህበረሰብ ፈንድ በኢትዮጵያ ለ44 የሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ከ3 ነጥብ 7…

ኢትዮጵያና ሲንጋፖር ተደራራቢ የታክስ ሥርዓትን የሚያስቀር ስምምነት ፈፀሙ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19/2008 (ዋኢማ)-ኢትዮጵያና ሲንጋፖር በወጪና ገቢ ምርቶቻቸው ላይ ተደራራቢ የታክስ ስርዓትን የሚያስቀር ስምምነት…

ኢትዮ ቴሌኮም በ2008 በጀት ዓመት 23 አዳዲስ አገልግሎቶችን አስተዋውቋል

ነሐሴ 13/2008(ዋኢማ)-ኢትዮ-ቴሌኮም በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለተጠቃሚዎች ያደረሳቸው 23 አዳዲስ አገልግሎቶችን ለተጠቃሚዎች በማድረስ ውጤታማ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የተቋሙ…

ኢትዮጵያና ቻይና በቱሪዝም ዘርፍ በጋራ ለመስራት ተወያዩ

ነሐሴ 13/2008 (ዋኢማ)- ኢትዮጵያና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን በማጠናከር በቱሪዝም ዘርፉም ይበልጥ ተቀራርበው ለመስራት ውይይት አድርገዋል፡፡ ሁለቱ…

ኮርፖሬሽኑ የስኳር አገዳ ልማትን በሁለት ዕጥፍ ማሳደጉን ገለጸ

አዲስ አበባ ፤ነሐሴ 5/2008 (ዋኢማ)- ስኳር ኮርፖሬሽን  የአገዳ ልማቱን በሁለት ዕጥፍ በማሳደግ  96 ሺህ ሄክታር የሚጠጋ…