ዳሽን ባንክ በኢትዮጵያ የዘመኑ ምርጥ ባንክ በመሆን ሽልማት ማግኘቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– ዳሽን ባንክ “በኢትዮጵያ የዘመኑ ምርጥ ባንክ” በመሆን ለ9ኛ ጊዜ ከለንደኑ ዘባንከር ሽልማት…

ቢሮው በ9 ሚሊዮን ብር ወጪ የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ አካሄደ

ሀዋሳ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– የደቡብ ክልል በ9 ሚሊዮን ብር የትምህርት ሥርጭት መቀበያ ዲሾች ግዥና ተከላ ማካሄዱን የክልሉ…

የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ የሰራተኞች መኖሪያና ማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ተቋም ግንባታ ርክክብ ተጀመረ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 6/2004/ዋኢማ/– በአፋር ክልል እየተገነባ ላለው የተንዳሆ ስኳር ፋብሪካ የሰራተኞች መኖሪያና የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ…

የአፍርካ ህብረት ሳይንስና ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው የሚሰሩ 5 የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች ማቋቋሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፤ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/ – የአፍርካ ህብረት ሳይንስና ቴክኖሎጂን መሰረት አድርገው የሚሰሩ 5 የፓን አፍሪካ ዩኒቨርስቲዎች…

ኢንስቲትዩቱ በምርት ጥራት ፍተሻ ዘዴዎች ዙሪያ ከአለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ጋር በትብብር እየሰራ ነው

አዲስ አበባ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/– የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በምርት ጥራት ፍተሻ ዘዴዎች ዙሪያ ከአለም አቀፉ…

የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል አባል ሀገራት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹሞች ጉባኤ ተጀመረ

አዲስ አበባ ታህሳስ 5/2004/ዋኢማ/ – በአዲስ አበባ የተጀመረው የምስራቅ አፍሪካ የተጠንቀቅ ኃይል አባል ሀገራት የጦር ኃይሎች…