ሊቢያ ስደተኞችን ጥቃት ከደረሰበት ማቆያ ማዕከል ነፃ እንዲወጡ ማድረጓ ተገለፀ

የሊቢያ ባለስልጣናት ባሳለፊነው ሳምንት ትሪፖል አቅራብያ ባለችው ታጁራ ፊንዳታ ደርሶ ከነበረበት የስደተኞች ማቆያ ማዕከል ስደተኞችን በማስወጣት…

ተመድ በሊቢያ የተፈጸመው የጦር ወንጀል ሊሆን ይችላል አለ

የተባበሩት መንግሥታት በሊቢያ የተፈጸመው ጥቃት የጦር ወንጀል ሊሆን እንደሚችል ገለጸ፡፡ በሊቢያ የስደተኞች ማቆያ ላይ በደረሰ የአየር…

በቀድሞው የጋምቢያ ፕሬዚዳንት ያያ ጃሜ ጾታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ሴቶች ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

የጋምቢያ መንግሥት በቀድሞው ፕሬዝዳንት ያያ ጃሜ የተፈፀሙ የጾታ ጥቃቶችን ዜጎች ሪፖርት በማድረግ እንዲተባበሩ ጥሪ አቀረበ።  ጥሪው…

በኡጋንዳ የስደተኞች ቁጥር መጨመሩ ጫና እያሳዳረ ነው ተባለ

በኡጋንዳ የስደተኞች ቁጥር በፍጥነት መጨመሩ በሀገሪቱ ላይ ጫና እያሳዳረ ነው ተባለ፡፡ በዚህ ዓመት ብቻም ከ25 ሺህ…

በኬኒያ ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ለ148 ህይወት መጥፋት ተጠያቂ የተባሉ ሶስት ሰዎች ተፈረደባቸው

ሶስት ግለሰቦች የዛሬ አራት ዓመት በኬንያ ጋሪሳ ዩኒቨርስቲ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ ተከሰው ፍርድ ተበይኖባቸዋል። ራሺድ…

የመሐመድ ሙርሲ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

የቀድሞ የግብጽ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ ስርዓተ ቀብር ተፈፀሟል፡፡ የሙርሲን ድንገተኛ ህልፈተ ህይወት ተከትሎ በርካቶች ሀሰባቸውን እየገለፁ…