ለሃገር መከላከያ ሰራዊት ያለንን አጋርነት አጠናክረን እንቀጥላለን – የሃረሪ ክልል እናቶች

ሐምሌ 18/2013 (ዋልታ) – ለሃገር መከላከያ ሰራዊት የሚያደርጉትን ድጋፍና አጋርነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የሃረሪ ክልል እናቶች ገለጹ።…