በኢትዮጵያ የህገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም እሳቤዎች እንዲሰርፁ ለማድረግ በትኩረት መስራት ይገባል – አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር

ግንቦት 8/2014 (ዋልታ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ከፍትህ አካላት ጋር በህገ መንግሥቱ አተረጓጎም እና አፈፃፀም ላይ በሚስተዋሉ…