ልደተ ክርስቶስ በድምቀት የሚከበርባት ላሊበላ ዝግጅቷን አጠናቃለች

ታኅሣሥ 28/2014 (ዋልታ) ልደተ ክርስቶስ በድምቀት የሚከበርባት ላሊበላ ከሰዓታት በኋላ ለሚጀመረው የዋዜማ አከባበር ዝግጁ መሆኗ ተገለፀ፡፡…