በመቄዶንያ ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 200 አረጋዊያን የኮቪድ-19 ክትባት ተሰጠ

ሚያዝያ 06/2013 (ዋልታ) – በመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ህሙማን ማዕከል ውስጥ ለሚገኙ 200 አረጋዊያን የኮቪድ-19 ክትባት ተሰጥቷል፡፡…