በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

ሰኔ 27/2014 (ዋልታ) በአማራ ክልል የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ከነገ ጀምሮ እንደሚሰጥ ተገለጸ፡፡ የአማራ ክልል ትምህርት…