የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት ለተሰጠን ጸጋ በማመስገን ለኢትዮጵያ ከፍታ መትጋት እንዳለብን የሚያሳይ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

ሐምሌ 20/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት ከደረሰብን መከራና ፈተና ይልቅ ለተሰጠን ጸጋ በማመስገን…