የብሄራዊ ቤተመጽሃፍት እና ቤተመዛግብት ኤጀንሲ ሰራተኞች በኮንታ ልዩ ወረዳ ችግኝ ተክሉ መጽሃፍት ለገሱ

ሐምሌ 10/2013 (ዋልታ)- የኤጀንሲው ሰራተኞች በደቡብ ክልል ኮንታ ልዩ ወረዳ በጨበራ ቀበሌ ተገኝተው ችግኝ የተከሉ ሲሆን…