ዩኒቨርሲቲው የሚሰጣቸው ትምህርቶች ከኢንዱስትሪዎችና ከገበያ ፍላጎት ጋር የተጣጣሙ እንዲሆኑ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

ሰኔ 21/2013 (ዋልታ) – የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጣቸው የትምህርት ዓይነቶች ከኢንዱስትሪዎችና አጠቃላይ የገበያ ፍላጎት ጋር የተጣጣሙ…