የቻይናና ኢትዮጵያን የኢንዱስትሪ ዘርፍ ትስስር ለማጠናከር ይሰራል

መጋቢት 26/2014 (ዋልታ) ቻይና እና ኢትዮጵያ በኢንዱስትሪው ዘርፍ ያላቸውን ትስስር ለማጠናከር እንደሚሰራ በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ አስታወቀ።…