ኢዜአ ለአብርሆት ቤተ-መጽሐፍ 2 ሺሕ መጻሕፍትን አስረከበ

ግንቦት 29/2014 (ዋልታ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት (ኢዜአ) በሀገር ዐቀፍ ደረጃ ካሉት 38 ቅርንጫፍ ጣቢያዎቹ ከሚገኙ ጋዜጠኞች…

የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ለአብርሆት ቤተ-መጽሐፍ ከ2 ሺሕ በላይ መጻሕፍት አበረከተ

ግንቦት 28/2014 (ዋልታ) የደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ለሁለተኛ ጊዜ ያሰባሰባቸውን ከ2 ሺሕ በላይ መጻሕፍት ለአብርሆት ቤተ-መጽሐፍ…

የኦሮሚያ ክልል ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍ 20 ሺሕ መጻሕፍትን አበረከተ

ግንቦት 22/2014 (ዋልታ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍ 20 ሺሕ መጻሕፍትን አበረከተ። ክልሉ ያበረከታቸው…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍ 4 ሺሕ 210 መጻሕፍትን አበረከተ

ግንቦት 19/2014(ዋልታ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለአብርሆት ቤተ መጽሐፍ 4 ሺሕ 210 መጻሕፍትን አበረከተ። መጻሕፍቱን ያስረከቡት…