በ‘ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ የኢትዮጵያን አሸናፊነት ይረጋግጣል- አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ

ኅዳር 25/2014 (ዋልታ) “በ’ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት’ የኢትዮጵያ አሸናፊነት ይረጋግጣል” ሲል አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናገረ።…