ዓለም ከአይሁዳውያን ጭፍጨፋ ሊማርና ዘረኝነትን ሊፀየፍ እንደሚገባ ተገለጸ

በአይሁዳውያን ላይ የተፈፀመውን ጭፍጨፋ የሚያስታውስ የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው። ዓለም አቀፍ የመታሰቢያ ሥነ-ስርዓቱን በኢትዮጵያ የጀርመን ኤምባሲ…