ኢትዮጵያና ታንዛኒያ በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

መጋቢት 19/2014 (ዋልታ) ኢትዮጵያ እና ታንዛኒያ በወታደራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የተፈራረሙት…