በአሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኤች አር 6600ና ኤስ 3199 የተባሉት አደገኛ ረቂቅ ህጎች እንዳይጸድቁ ሰፊ ዘመቻ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

መጋቢት 13/2014 (ዋልታ) በመላው አሜሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የዳያስፖራ ወገኖች በአሜሪካ ምክር ቤቶች በኢትዮጵያ ላይ ለማሳለፍ የታቀዱት…