ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለው የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው

ታኅሣሥ 15/2014 (ዋልታ) ከገረገራ እስከ ጋሸና ያለውን የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና በቀጣዮቹ አራት ቀናት ለማጠናቀቅ…