ዘምዘም ባንክ ለደንበኞቹ በተለያዩ ቴክኖሎጂ አማራጮች ተደራሽ ለመሆን ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ

ነሐሴ 26/2013 (ዋልታ) – ዘምዘም ባንክ ለደንበኞቹ በተለያዩ ቴክኖሎጂ አማራጮች ተደራሽ ለመሆን ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታውቋል፡፡…