የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

ጥቅምት 17/2015 (ዋልታ) የመጀመሪያው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከጥቅምት 19 እስከ 21/2015 ዓ.ም እንደሚካሄድ ተገለጸ።…