አገልግሎት የማይሰጡ ቁርጥራጭ ብረቶች በቀጥታ ግዥ ለብረት ኢንዱስትሪዎች ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነ

ጥቅምት 4/2015 (ዋልታ) በኢትዮጵያ የሚገኙ አገልግሎት የማይሰጡ ቁርጥራጭ ብረቶች በቀጥታ ግዥ ለብረት ኢንዱስትሪዎች ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነ።…