የቁልቢ ገብርኤል በዓለ ንግስ በሰላም ተከበረ

ታኅሣሥ 19/2015 (ዋልታ) የቁልቢ ገብርኤል የንግስ በዓል በሰላም ተከብሮ መጠናቀቁን የምስራቅ ሐረረርጌ ዞን ፖሊስ መምሪያ ገለጸ።…