የአውራምባ ማኅበረሰብ ለትውልድ ዘመን ተሻጋሪ የሥራ ባህልን በማስተማር ከፍተኛ  አስተዋፅኦ ማበርከቱ ተገለፀ

የካቲት 5/2014 (ዋልታ) የአውራምባ ማኅበረሰብ በ50 ዓመታት ጉዞ በአብሮነት እና በመከባበር እንዲሁም ችግሮችን በውይይትና በሰላማዊ መንገድ…