በምረጡኝ ቅስቀሳ የሚተላለፉ መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ መሆን የለባቸውም – የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሥልጣን

የካቲት 19 /2013 (ዋልታ)- የፖለቲካ ፓርቲዎች በምረጡኝ ቅስቀሳቸው በሚዲያ የሚያስተላልፏቸው መልዕክቶች ግጭትና ጥላቻ ቀስቃሽ እንዳይሆኑ ሊጠነቀቁ…