የእንስሳት መኖ ምርትን ከግብር ነፃ ለማድረግ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

ጥቅምት 4/2015 (ዋልታ) የእንስሳት መኖ ምርትን ከግብር ነፃ ለማድረግ የሚያሥችል ስራ እየተሠራ መሆኑን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…