የዋልታ ሰራተኞች ከተለያዩ አካባቢ ተፈናቅለው በደሴ ከተማ መጠለያ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች ድጋፍ አደረጉ

መጋቢት 20/2014 (ዋልታ) የዋልታ ሚዲያና ኮሙዩኒኬሽን ኮርፖሬት ሰራተኞች በጦርነት ለተጎዱ እና ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ…