የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ

ግንቦት 13/2014 (ዋልታ) በኢንቨስትመንት ዘርፍ የሚታየውን የውጭ ምንዛሬ እጥረት ለመቅረፍ ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡…