ም/ጠ/ሚኒስትሩ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማኀበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ገለፃ አደረጉ

ነሐሴ 19/2014 (ዋልታ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ…