በሃይማኖት ሽፋን ግጭት ለመቀስቀስ በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው – ግብረ ኃይል

ሚያዝያ 21/2014 (ዋልታ) በሃይማኖት ሽፋን ግጭት በመቀስቀስ ጸረ-ኢትዮጵያ የሆኑ ሃይሎችን ፍላጎት ለማሳካት በሚንቀሳቀሱ አካላት ላይ እርምጃ…