እቅዶችን በዲጂታል መንገድ መከታተልና መገምገም ግልጽነትንና ፍትሃዊነትን ማረጋገጥ ያስችላል – ዶ/ር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 05/2013 (ዋልታ) – እቅዶቻችንን በዲጂታል መንገድ ክትትልና ግምገማ ማድረግ ግልጽነትንና ፍትሃዊነትን ማርጋገጥ ያስችላል…