በጅማ ዞን በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት አለፈ

ሐምሌ 16/2013 (ዋልታ) – በጅማ ዞን ኖኖ ቤየም ወረዳ በመብረቅ አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ፡፡…