ጠ/ሚ ዐቢይ የኢሬቻ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽኦ ላደረጉት ምስጋና አቀረቡ

መሰከረም 23/2014 (ዋልታ) ጠቅላይ ሚኒሰቴር አብይ አህመድ የኢሬቻ በአል በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጾ ላደረጉት ሁሉ ምስጋና አቅርበዋል፡፡…