ህወሃት የተጠና ዘረፋና ውድመት መፈጸም

ጳጉሜ 1/2013 (ዋልታ) አሸባሪው ህወሃት በአማራ ክልል ያደረገው ዘረፋና ውድመት በታቀደና በተጠና መንገድ መካሄዱን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ…

ህወሓት በሰሜን ወሎ ዞን ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ ወግቷል ተባለ

ነሀሴ 17/2013 (ዋልታ) – የህወሃት አሸባሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ሃብሩ ወረዳ ነዋሪዎችን ምንነቱ ያልታወቀ መርፌ…

ህወሃት የትግራይን ህዝብ ከአጎራባች ክልሎች ጋር ደም ለማቃባት ትንኮሳ ማድረጉ ተቀባይነት የለውም

ነሃሴ 14/2013 (ዋልታ) – አሸባሪው ህወሃት የትግራይን ህዝብ ከአጎራባች ክልሎች ጋር ደም ለማቃባት ትንኮሳ ማድረጉ ፍፁም…

ህወሃት ሂሳቡን ከመላው ኢትዮጵያዊያን ጋር እንጂ ከአማራ ጋር ብቻ አያወራርድም – አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ

ነሀሴ 12/2013 (ዋልታ) – አሸባሪው ህወሃት ሂሳቡን ከመላው ኢትዮጵያዊያን ጋር እንጂ ከአማራ ጋር ብቻ እንደማያወራርድ የሶማሊ…

ማህበረሰቡ የህወሃትን የሃሰት መረጃ ባለማሰራጨት እኩይ አላማውን ሊያከሽፍ እንደሚገባ ተገለጸ

ነሀሴ 12/2013 (ዋልታ) – ማህበረሰቡ የአሸባሪውን የህወሃት ቡድን የሃሰት መረጃ ባለማሰራጨት የጥፋት ቡድኑን እኩይ አላማ ሊያከሽፍ…

አሸባሪው ህወሃት ከሀገራችን እስኪወገድ እረፍት የለንም – አቶ ደስታ ሌዳሞ

ነሐሴ 11/2013 (ዋልታ) – አሸባሪው ህወሃት ከሀገራችን ተወግዶ የሠላም አየር እስከሚረጋገጥ ድረስ የሲዳማ ህዝብና መንግሥት እረፍት…