በአማራ ክልል በዓላት በሰላም እንዲከበሩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ አስታወቀ

ታኅሣሥ 27/2015 (ዋልታ) በአማራ ክልል የገና በዓልን ጨምሮ በጥር ወር የሚከበሩ ህዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላትን በሰላም ለማክበር…