ለግሸን ደብረከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል ቅድመ ዝግጅት

መስከረም 9/2014 (ዋልታ) የግሸን ደብረከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓልን ለማክበር አስተማማኝ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞን አስታወቀ።…