የግብጽና ሱዳን በህዳሴ ግድብ ጉዳይ የሚያሳዩት መወላወል የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ጉዞ ወጥነት ያሳያል – ምሁራን

የግብጽና ሱዳን በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ጉዳይ የሚያሳዩት መወላወል የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ጉዞ ወጥነት እንደሚያሳይ ምሁራን ገለጹ፡፡…