በኢትዮጵያ የህንድ የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መጥቷል- አምባሳደር ትዝታ ሙሉጌታ

መጋቢት 7/2013 (ዋልታ) – ህንድ በኢትዮጵያ የምታካሂደው ኢንቨስትመንት ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር…