በታንዛኒያ እስር ቤት የነበሩ 126 ኢትዮጵያዊያን ተመለሱ

ሐምሌ 11/2014 (ዋልታ) በታንዛኒያ እስር ላይ የነበሩ 126 ኢትዮጵያዊያን ከእስር ተፈተው ወደ ሀገራቸው መመለሳቸው ተገለጸ፡፡ ታንዛኒያን…