በአማራ ክልል በሕወሓት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ሥራ ለማስጀመር ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ያስፈልጋል ተባለ

ታኅሣሥ 1/2014 (ዋልታ) በአማራ ክልል በአሸባሪው በሕወሓት የወደሙ ከ4 ሺሕ የሚበልጡ የትምህርት ተቋማትን መልሶ ሥራ ለማስጀመር…