አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከአሜሪካ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

ሐምሌ 07/2013 (ዋልታ) – በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በጂቡቲ ከአሜሪካ አምባሳደር ጆናታን ፕራት ጋር ተወያይተዋል፡፡…