የግድቡ ዲፕሎማሲያዊ ስራዎች በአፍሪካ ላይ ትኩረት ማድረግ አለባቸው- ዶክተር ያዕቆብ አርሳኖ

ሐምሌ 07/2013 (ዋልታ) – ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በሚመለከት የሚከናወኑ የዲፕሎማሲ ስራዎች ይበልጥ የአፍሪካ አገራት ላይ…

ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በታላቁ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ ማብራሪያ ሰጡ

ሐምሌ 06/2013 (ዋልታ) – የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/ር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ለተባበሩት መንግስታት ዋና ፀሀፊ…

በጁባ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ የ4 ሺህ ዶላር ቦንድ ገዙ

ሐምሌ 05/2013 (ዋልታ) – በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ…

የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለእኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት ይመነጫል- ሐጅ አብዱልሃፊዝ ከማል

ሐምሌ 05/2013 (ዋልታ) – የግብጽና የሱዳን አካሄድ ሁሉም ነገር ለእኔ ብቻ ከሚል ስግብግብነት የሚመነጭ መሆኑን የኢትዮጵያ…

በአሜሪካ የሚኖሩ ወገኖች ለህዳሴ ግድብ የ7,400 የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ አደረጉ

ሰኔ 29/2013 (ዋልታ) – በአሜሪካ የሚኖሩ ወገኖች ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የ7ሺህ 400 የአሜሪካን ዶላር ድጋፍ…

በግድቡ ዙሪያ የኢትዮጵያ ፍላጎት የሱዳን እና የግብጽ ስጋት የሚቀንስ ነው – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

ሰኔ 28/2013 (ዋልታ) – በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የኢትዮጵያ ፍላጎት የኢትዮጵያን የመብራት ጥያቄ የሚመልስ፣ የሱዳን እና የግብጽ…