የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለዓለም የምናስተዋወቅበት መድረክ ይሆናል- አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ

ሐምሌ 17/2016 (አዲስ ዋልታ) የፓሪስ 2024 ኦሎምፒክ የኢትዮጵያን ቱሪዝም ለዓለም የምናስተዋወቅበት መድረክ ይሆናል ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር…