ኢትዮጵያ እና ኬንያ የጸጥታ ስጋቶችን በጋራ ለመከላከል ተስማሙ

የካቲት 30/2015 (ዋልታ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በአገራቱ የጋራ ድንበር አካባቢ የሚከሰቱ የጸጥታ ስጋቶችን በቅንጅት ለመከላከል ተስማሙ፡፡…