በኢንዱስትሪ ፓርኮች አዳዲስ ቀጥተኛ የውጪ ኢንቨስትመንቶችን ለመሳብ ከውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በጋራ እንሰራለን – ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)

  ነሀሴ 14/2016 (አዲስ ዋልታ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለውን አዳዲስ የውጭ ኢንቨስትመንት ፍሰት ለማሳደግ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር…