ኢትዮጵያ ምዕራባውያን የከፈቱባትን ጦርነት ድል እንደምታደርግ አምናለሁ ስትል የቴሌቪዥን ሾው አዘጋጇ ሙምቢ ሴራኪ (ዶ/ር) ገለጸች

ኅዳር 8/2014 (ዋልታ) የአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት የሆነችው ኢትዮጵያ የውጭ ጠላቶቿን ዳግም ድል እንደምታደርግ አምናለሁ ስትል ኬንያዊቷ…