የተፈናቀሉ ዜጎች በምርጫው የሚሳተፉበት አሰራር ተዘጋጅቷል – ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ

የተፈናቀሉ ዜጎች በ6ኛው አገራዊ ምርጫ የሚሳተፉበት አሰራር መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ…